የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በሰሜን ሪጅን የእ/ስላሴ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሰኔ 12, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ሪጅን የዓዲግራት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሰኔ 12, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅፅ ቤት የሚያገለግል ህንፃ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት /ግዥው ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶች ማማላት የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 22 09 2016 እስከ 06/10/2016 ዓ/ም ተሞልቶ ከጠዋቱ 3 ሰአት ማቅረብ አለበት፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 15, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 15, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ንፅሕናው የጠበቀ መኝታ ቤት፣ ቢሮ ማእድ ቤት ኪችን፣ የመመገቢያ ኣዳራሽ ያለው እና እስከ 25/ ሃያ ኣምስት/ የመሽታ ክፍል ያለው ለስፖርተኞች የሚሆን መኖሪያ ቤት በጨረታ ለመወዳደር ሊከራይ ስለሚፈልግ የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምትሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 25, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/