የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ ኣለሚኒየም ሥራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ግዚ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 14, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ የተለያዩ ከዚህ በታች የተጠቀሱት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 14, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዕቃዎችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 13, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጳጉሜ 4, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስተር የ4ተኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቐለ የሰራዊት ኣባላትና የሲቪል ሰራቶኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚወል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣኸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ G+10 ህንፃ ግንባታ ኣጎልግሎት የሚዉል የእንጨት መዝጊያ በር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

ለድርጅታችን የኢትዩጰያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የቢሮ ዕቃዎች ልታቀርቡልን ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 15, 2011 07:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 15, 2011 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የኢትዮዽያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትራክት የንብረቶች ማስቐመጫ መጋዘን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱትን እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/