ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት ኮምፒተር እና ተዛማች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 17, 2012 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 17, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በሚሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ድንጋይ ብቃት ያላቸዉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 12, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ 2012 በጀት ዓመት ለተርሚናሉ ላለዉ ኣባራ ዉሃ ማርከፍከፍ ኣጎልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 20, 2012 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 20, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና ኤሌክትሮኒክሶችን በድጋሚ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 20, 2012 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 21, 2012 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 26 መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 24, 2012 02:05 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

የትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ የተለያየ መጠንና ብዛት ያላቸው የስፖርት ትጥቆች እና መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 6, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/

የትግራይ ክልል ትም/ት ቢሮ የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 19, 2012 03:45 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 19, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 400,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት/

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 20, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥቅምት 20, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገለግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 25, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 25, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 10, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 10, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/