ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ሞዴል ትራክተሮችና ማረሻዎች የመለዋወጫ ዕቃዎችን እንዲሁም የጋራዥና ኤሌክትሪካል አላቂ ዕቃዎችን፣ የጋራዥ መሳሪያዎችና መፍቻዎችን፣ ስታንዳርድ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 13, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 13, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የትግራይ ከልል ከተማ ልማት፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሞተር ሳይክል፣ ቶታል ስቴሽን፣ ፕሮቨር ጃር የነዳጅ መለከያ፣የክብደት ማነፃፀርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 24, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ ለትምህርት ቤቶች ሚኒ ሚድያ ኣጎልግሎት የሚሆኑ ብዛት ያላቸዉ ኦድያ ኣምፕሊፋየር እና ኮርነር ስፒከር ከነ ሙሉ ኣክሰሪዎች እንዲሁም የህትመት ስራዎች ከህጋዉያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተለያዩ የኤሌክተሮኒክስ መሣርያ እቃዎች ማለትም ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ፣ ዲስክቶፕ ኮምፒተር ፣ ስካነር ፣ ፕሪንተር ፣ ቢመር ፣ ሚክሰር መንታርቦ እና ታብሌት ኮምፒተር በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

መቐለ ዩኒቨርሰቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አይደር ኮምፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት እና የሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 4, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ታኅሣሥ 4, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት ደረጃዉን የጠበቀ የኣሸዋና የጠጠር ግዥ በሜትር ኪብ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 19, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 19, 2012 08:02 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት የኣጠና ግዥ ለተለያዩ ዲያሜትር በነጠላ የጋይንት ኣጠና ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 19, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 19, 2012 08:02 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የኢንድስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 17, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 21, 2012 02:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ኅዳር 21, 2012 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች አገልግሎቶችና የሕንፃ ግንባታ ሥራዎች፣የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣የእንጀራ መጋገር አገልግሎት፣የታሸገ ውሃ 600 ሚሊ፣የእህል፤የዛላ በርበሬና ቅመማ ቅመም የወፍጮ አገልግሎት ሥራ፣የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ Adihaki Campus student dormitories Renovation works፣Renovation and Maintenance works at Main and kalamino Campuses of Mekele University በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ስራሕቲ ሓለዋ/