የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 250 ሜ.ካሬ የሆነ ቤት አንዲሸጥ ወስናል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 17, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 27, 2017 06:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የመቐለ እቅድና ፋይናንሰ ፅፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍትኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚዉል የተለያዩ የሼድ (SMALL METAL SHADES FOR EY HOOD_BENEFICIARIES) በሾፒንግ ፕራፎር ኣወዳደሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 8, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች የምግብ ነክ ዕቃዎች፤ የቤት መገልገያዎች የንጽና መጠበቂያዎች እንዲሁም የእርሻ ግብአቶች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 8, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 140 ካሬ ሜትር ስፋቱ ያለው ቤትና ቦታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 7, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 6, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 6, 2017 06:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

ዳሎል ትራንሰፖርትና ንግድ ኣ/ማህበር ለስራ የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 2, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 7, 2017 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 8, 2017 11:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የፅዳት አገልግሎት እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 16, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50.000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የኤሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ እና አስፈላጊ መለዋወጫ እቃዎች (ማንዳቶሪ አክሰሰሪ)፣ የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ክሎሪን) እና የላብራቶሪ እቃዎች እና ሪኤጀንት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 23, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰብል ማጨጃና መውቂያ የእርሻ መሣሪያዎችን እና የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ ሕርሻ መሺነሪ/

የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ ደቡባዊ ዞን የሚገኘውን የቅበፃ ጊወርጊስ ገዳምን ጥገና ለማካሄድ የተለያዩ የህንፃ መሳርያዎችን ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 29, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 2, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 2, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/