መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለጥናትና ምርምር እንዲሁም ለስልጠና አገልግሎት የሚሆን የኢንድስትሪያል ኣዉቶሜሽን የስልጠና ማዕከል እቃዎችች(Industrial Training Center) በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 15, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 17, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 17, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የማስተማሪያ መፃህፍት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 22, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሚያዝያ 22, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 75,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ዩኒቨርስቲ የከሚካልና ወርክሾፕ የጨረታ ቀን ማስተካኪያ

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 17, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 17, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት 200 ኩንታል የመጫን ኣቅም ያለዉ የጭነት መኪና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መመዘኛዎች የምታሞሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 10, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚዉሉ ከሚካልና የላብራቶሪ ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 4, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 17, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሚያዝያ 17, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች:ጀነሬተሮች: ኤሌክሮኒክስና: የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 29, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በመቐለ ሓሚዳይ አከባቢ ለምያሰራዉ የጉና ኃ. የተ.የግል ኩባንያ መጋዝን እና አክሰሰሪ መንገድ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ GC5ወይም BC-5 እና ከዚያ በላይ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 29, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 6, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 6, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ለዓዲ ሓቂ ሕግና ስነ መንግስት ኮለጅ አገልግሎት ለሚዉል መጋረጃ ከዚሁ በፊት ፕሮፎርማ መዉጣቱ ይታወሳል አሁንም ለ2ኛ ግዜ መወዳደር

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/