የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ማሽነሪዎች ለማስቀመጥ የሚያገለግል መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 18, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 22, 2018 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 23, 2018 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2018 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2018 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 3, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 3, 2018 04:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለመጋዘኖች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 04:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ማሽነሪዎች ለማስቀመጥ የሚያገለግል መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 5, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 10, 2017 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 10, 2017 02:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኝ ለቢሮና ለመጋዘን የሚውል ኪራይ ማጫረት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 3, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 3, 2017 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ተከዜ ጋራጅ አጠገብ የሚገኘው ባለ 4 ክፍልና 10X30 የሆነ የቆርቆሮ መጋዘን ያለው ሙሉ ጊቢ ማከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 24, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 30, 2017 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

የትግራይ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 20, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ጎዳ ጠርሙዝና ብርጭቆ ኣ.ማ በዕዳጋ ሓሙስ ኣካባቢ እያስገነባ ላለው ፋብሪካ ጊዚያዊ መጋዘን በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዕዳጋ ሓሙስ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/