የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ሕትመት :የፅህፈት መሳሪያዎች: የቢሮ እቃዎች: ኤለክትሮኒክስ :የፅዳት አላቂ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2010 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በሃገር መከለካያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ 16ኛ ክ/ጦር እና 20ኛ ክ/ጦር መምሪያዎች ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2010 ዓ ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 11, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 11, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት ከዚይ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በጉልበት ስራ ጨረታ በማቀርበዉ ዲዛይን መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 3, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 7, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት የተለያዮ የግንባታዎች የሚያገለግሉ የግንብ ድንጋይ የኩረት ድንጋይ አሸዋ ጠጠር ብሎኬት መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 3, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 7, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ ለ2010 ዓ/ም ፋይል ካቢኔትና ቡክ ሸልፍ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 28, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 6, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን፣ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 28, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 9, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 9, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው የውሃ ቆጣሪዎች (multi-jet Water meters,Cold flanged water Meter and their accessories.) አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 28, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 23, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 120,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል የልብስ ሳሙናዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 6, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,500.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/