የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 16, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 16, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የተለያዩ የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 10, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 10, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 140,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ለሶስተኛ ግዜ የወጡ የመኪና መለዋወጫዎች እንዲሁም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ የኮንስትራክሽን በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 29, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 7, 2018 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 7, 2018 8:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 26, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 9, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 9, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ዕቃዎች ግዥ 2018

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 20, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 30, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 30, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (SWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 20, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 5, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 5, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ማሽነሪዎች ለማስቀመጥ የሚያገለግል መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 18, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 23, 2018 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 23, 2018 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሬ ስጋ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 18, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 27, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 27, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ድርጅትና ከሳቴ ብርሃን መ/ኮሌጅ ቅድም ክብል ንዝጀመሮ G+10 ንሓደ ወለል ኣሌሚንየም ምስ ኣክሰሰሪኡን መስተዋትን ብጨረታ ኣወዳዲሩ ክገዝእ ይደሊ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 15, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 25, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/ መሰታወትን ስራሕቲ መሰታወት/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የኦድዮ ቭዥዋል የሚውል ማተርያል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 13, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 16, 2018 9:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 16, 2018 9:40 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/