በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ እቃዎች የምግብ ነክ እቃዎች ፤ በርበሬናቅመማቅመም፤ጨርቃጨርቅና ጫማዎች የስፔርፓርት እቃዎች የህንፃ መሳርያዎች፣የብረታ ብረት እቃዎች የንፅህና መጠበቅያ አቃዎች፤የኤሌክትርክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 4, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 14, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 14, 2018 06:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክ ቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 4, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 17, 2018 03:45 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 17, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 2, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 9, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 9, 2018 04:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 1, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 7, 2018 (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

የአድግራት ከተማ ፍርድ ቤት ጠቅላላ ስፋት 400 ካ/ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ እንዲ ሸጥ ወሰናል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 30, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 1, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 1, 2018 06:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ለአራተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የኤሌክትርክ ዕቃዎች ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎች ለሶስተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የመጠጥ ምርቶች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጨረታ የወጡ የህንፃ መሳሪያዎች በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 27, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 3, 2018 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 3, 2018 07:35 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በሽረ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች፣ የተለያዩ ኤኤሲ ኬብሎች) ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 25, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 9, 2018 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ደስታ ቢዝነስ ግሩፕ የንግድ ስራውን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመደገፍ እና የአሰራር ቅልጥፍናን ለመጨመር፣ የተቀናጀ የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) ሲስተም ለመዘርጋት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 21, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 1, 2018 11:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕዲጊት ሶፍትዌር/

ኦሊቭ ፋርማስቲካል ኢንድስትሪ አክስዮን ማሕበር ከዚህ ደብዳቤ ጋር የተገለፁትን ባለ ሁለት(2) መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች በውሱን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 21, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2018 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

ሕብረት ኢንሹራንስ በመቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ተገለገለባቸውን የቢሮ እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 20, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 2, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 2, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/