የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በሽረ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች፣ የተለያዩ ኤኤሲ ኬብሎች) ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 25, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 10, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ደስታ ቢዝነስ ግሩፕ የንግድ ስራውን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመደገፍ እና የአሰራር ቅልጥፍናን ለመጨመር፣ የተቀናጀ የኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ (ERP) ሲስተም ለመዘርጋት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 21, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 2, 2018 11:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2018 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕዲጊት ሶፍትዌር/

ኦሊቭ ፋርማስቲካል ኢንድስትሪ አክስዮን ማሕበር ከዚህ ደብዳቤ ጋር የተገለፁትን ባለ ሁለት(2) መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች በውሱን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 21, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2018 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

ሕብረት ኢንሹራንስ በመቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ተገለገለባቸውን የቢሮ እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 20, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 2, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 2, 2018 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ኣይነት የምጥን መኖ ማቀነባበርያ ግብኣቶችን በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 19, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 30, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 30, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 5807.6 ሜ ካሬ የሆነ ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ቤትና ቦታ አንዲሸጥ ወስናል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 17, 2018 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 5807.6 ሜ ካሬ የሆነ ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ቤትና ቦታ አንዲሸጥ ወስናል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 17, 2018 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ: የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 26, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 26, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የመቐለ ስታቲ.ቅ/ፅ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት ያሉትን መኪኖች ለጥገና ተጨራቶች አወዳድሮ ዉል ማሰር ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 10, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 15, 2018 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ተሽከርካሪ/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ፍ ጽ/ቤት ERC S-EC2R project በደቡባዊ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች አንቡላንስ አገልግሎት የሚውሉ ጎማዎች ከነላማደርያ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 24, 2018 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 24, 2018 10:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/