ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃ/የ/ተ/ግ/ማህበር HDPE እና water drainage ሥራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 18, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 19, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን የአክሱም ፅዮን ቤተክርስቲያንን ለመጠገን ስለፈለገ በዚህ ስራ ህጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 29, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 29, 2018 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ገዛ/ህንፃ ፅባቐ ስራሕቲ/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዪ መጠን ያላቸው የፋብሪካ ግብኣቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 8, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 22, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 22, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 325 ካ/ሜ የሆነ ቦታና ቤት በመነሻ ዋጋ 7,000.000.00 (ሰባት ሚሊዮን ብር) በጨረታ እንዲሸጥ ኣዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 7, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 7, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 7, 2018 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ እቃዎች የምግብ ነክ እቃዎች ፤ በርበሬናቅመማቅመም፤ጨርቃጨርቅና ጫማዎች የስፔርፓርት እቃዎች የህንፃ መሳርያዎች፣የብረታ ብረት እቃዎች የንፅህና መጠበቅያ አቃዎች፤የኤሌክትርክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 4, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 14, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 14, 2018 6:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክ ቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 4, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 17, 2018 3:45 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 17, 2018 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 2, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 9, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 9, 2018 4:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 1, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 8, 2018 12:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

የአድግራት ከተማ ፍርድ ቤት ጠቅላላ ስፋት 400 ካ/ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ እንዲ ሸጥ ወሰናል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 30, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 1, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 1, 2018 6:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ለአራተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የኤሌክትርክ ዕቃዎች ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎች ለሶስተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የመጠጥ ምርቶች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጨረታ የወጡ የህንፃ መሳሪያዎች በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 27, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 3, 2018 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 3, 2018 7:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/