1 የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ላይ ተመልክታል
2 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 17/04/2012ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚዉ መስርያ ቤት ቢሮ 12 መድረስ አለበት የመወዳደሪያ ሃሳቡ በቀን 17/04/2012 ሰዓት 4፡30 ይከፈታል
3 የዕቃዎች ማስከበርያ ቦታ ትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ማስረከቢያ ጊዜዉ ግዥዉ ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ይሆናል
4 ግዥ ፈፃሚዉ መ/ቤት ከኣሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉለታ ከፈረመበት በፊት እስከ 20% ጨምሮ ቀንሶ መፈራረም ይችላል
5 ተጫራቾች የሚከተሉት ሰነዶች ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቻዋል
የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ
ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑት የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ
6 መስርያ ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ድሕሪት