የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ (agriculture products)መገልገያ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • Posted Date: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ ታኅሣሥ 17, 2012 04:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ ታኅሣሥ 17, 2012 04:30 Morning
  • Agricultural Services/
  • Print
  • Pdf

1 የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ላይ ተመልክታል

2 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 17/04/2012ዓ/ም  4፡00 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚዉ መስርያ ቤት ቢሮ 12 መድረስ አለበት የመወዳደሪያ ሃሳቡ በቀን 17/04/2012 ሰዓት 4፡30 ይከፈታል

3 የዕቃዎች ማስከበርያ ቦታ ትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ማስረከቢያ ጊዜዉ  ግዥዉ ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ይሆናል

4 ግዥ ፈፃሚዉ መ/ቤት ከኣሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉለታ ከፈረመበት በፊት እስከ 20% ጨምሮ ቀንሶ መፈራረም ይችላል

5 ተጫራቾች የሚከተሉት ሰነዶች ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቻዋል

የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ

ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑት የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ

6 መስርያ ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

Backs
Tender Category