በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት፣ ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥም እንዲሁም መግዛትም ይፈልጋል

1ኛ. ሎት 1 የተለያዩ ሲቪል አልባሳት

2ኛ.ሎት 2 ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1 በዚህ መሰረት በስራው የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የተገለፁ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ግብር ከፋይ ሠርተፍኬት የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከተራ ቁጥር 1

2 ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 100.00 ብር አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል በስራ ሰዓት በትግራይ ከልል ምስራቃዊ ዞን ዓዲግራት ከተማ የኛ እ/ክ/ጦር መምሪያ ካምፕ ኛ ፎቅ በሚገኝ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 7 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 26/03/2012 / ጀምሮ በግንባር በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው 15 ቀናት አየር ላይ ታህሳስ 10/4/2012 . ከቀኑ 600 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ 0920434229 /ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ

ጠቅላይ መምሪያ 11 //ጦር መምሪያ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ