https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/9734
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት፣ ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥም እንዲሁም መግዛትም ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታሕሳስ 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ ታሕሳስ 10, 2012 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:00
  • ቦታ:ዓዲግራት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ታሕሳስ 10, 2012 08:00 ከሰአት
  • ምድብ: ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

1ኛ. ሎት 1 የተለያዩ ሲቪል አልባሳት

2ኛ.ሎት 2 ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1 በዚህ መሰረት በስራው የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የተገለፁ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ግብር ከፋይ ሠርተፍኬት የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከተራ ቁጥር 1

2 ለእያንዳንዳቸውየማይመለስ 100.00 ብርአንድመቶብር/ ብቻ በመከፈል በስራ ሰዓት በትግራይ ከልል ምስራቃዊ ዞን ዓዲግራት ከተማ የኛ እ/ክ/ጦር መምሪያ ካምፕ ኛ ፎቅ በሚገኝ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 7 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 26/03/2012 ዓ/ምጀምሮበግንባርበመቅረብየጨረታሰነድበመግዛትበቢሮውወደተዘጋጀውየጨረታሰነድማስገባትየምትችሉመሆኑንእያሳወቅንጨረታውለ15 ቀናትአየርላይለታህሳስ 10/4/2012 ዓ.ምከቀኑ 6፡00 ሰዓትተዘግቶበዚሁዕለትከቀኑ 8፡00 ሰዓትተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል፡፡መስሪያቤቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪማብራሪያቁ 0920434229 /ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በሀገርመከላከያሚኒስቴርየሰሜንዕዝ

ጠቅላይመምሪያ 11ኛእ/ክ/ጦርመምሪያ