በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ለመቐለ ዲስትሪከት እና ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ ማእከላት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚያገለግሉ አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፒክ አፕ በጨረታ አወዳድር ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ተሽከርካሪዎቹ የሚሠሩበት ቦታ በጨረታ ሰነዳችን በዝርዝር ተቀምጠዋል።

ተ.ቁ.

የተሽከርካሪው ዓይነት

የሚፈለገው የተሽከርካሪ ብዛት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀንእና ሰዓት

1

አይሱዙ 35 ኩንታል የሚጭን

18

ሐምሌ 11 ቀን2011 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት

ሐምሌ 11 ቀን2011 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት

2

ሲንግል ጋቢና

8

3

ደብል ጋቢና ፒክ አፕ

9

  1. በጨረታው መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፍ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው የንግድ ድርጅቶች ወይም የተሽከርካሪ ባለንብረቶች መወዳደር ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑበትን እና የተሽከርካሪዎቹን 3ኛ ወገን የኢንሹራንስ ዋስትና ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ድርጅቱ ያዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስብር 100.00 /አንድመቶብር/ በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሰው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ማግኘት ይቻላል፤

በኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎትመቐለዲስትሪክት/ቤት

በዲስትሪቡሽንኮንስትራክሽንኦፕሬሽንናሜንቴናንስቢሮቁጥር 15

ፖስታሳጥንቁጥር -472

ፋክስቁጥር፡- 0344-40-6477 የስልክቁጥር፡- 0344409568

መቀሌ-ትግራይ-ኢትዮጵያ 03 ቀበሌኣግኣዚህንፃአጠገብ

መቀሌ

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታው እንደሚያቀርቡት ተሽከርካሪ ብዛት ማለትም 1/አንድ/ ተሽከርካሪ የሚያቀርቡ ከሆነ 5,000.00 /አምስትብር /2/ ሁለትተሽከርካሪዎችንየሚያቀርቡከሆነ 10,000.00 /አስርብር /3/ ሶስትተሽከርካሪዎችንየሚያቀርቡከሆነ 15,000.00 /አስራአምስትብር/ እያለበሚወዳደሩባቸውመኪናብዛትማቅረብያለባቸውሲሆንበመሥሪያቤታችንስምሲፒኦ /CPO/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቢድ ቦንድ ማሠራት አለባቸው።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ዲ/ኮ/ኦ/ሜ-001/2012 ዓ.ም- የሚል ምልክት በማድረግ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 15 የሥራቀናትበተዘጋጀውየጨረታሳጥንውስጥኦርጅናልናኮፒበመፃፍእስከከቀኑ 800 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት 2ኛው ፎቅ ያለ አዳራሽ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ 830 ሰዓትይከፈታል

7.ዲስትሪክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s