ተሽከርካሪዎቹ የሚሠሩበት ቦታ በጨረታ ሰነዳችን በዝርዝር ተቀምጠዋል።
ተ.ቁ. | የተሽከርካሪው ዓይነት | የሚፈለገው የተሽከርካሪ ብዛት | የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የመክፈቻ ቀንእና ሰዓት |
1 | አይሱዙ 35 ኩንታል የሚጭን | 18 | ሐምሌ 11 ቀን2011 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት | ሐምሌ 11 ቀን2011 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት |
2 | ሲንግል ጋቢና | 8 | ||
3 | ደብል ጋቢና ፒክ አፕ | 9 |
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት
በዲስትሪቡሽን ኮንስትራክሽን ኦፕሬሽንና ሜንቴናንስ ቢሮ ቁጥር 15
ፖስታ ሳጥን ቁጥር -472
ፋክስ ቁጥር፡- 0344-40-6477 የስልክ ቁጥር፡- 0344409568
መቀሌ-ትግራይ-ኢትዮጵያ 03 ቀበሌ ኣግኣዚ ህንፃ አጠገብ
መቀሌ
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታው እንደሚያቀርቡት ተሽከርካሪ ብዛት ማለትም 1/አንድ/ ተሽከርካሪ የሚያቀርቡ ከሆነ 5,000.00 /አምስት ሺ ብር /2/ ሁለት ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ 10,000.00 /አስር ሺ ብር /3/ ሶስት ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ 15,000.00 /አስራ አምስት ሺ ብር/ እያለ በሚወዳደሩባቸው መኪና ብዛት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በመሥሪያ ቤታችን ስም ሲፒኦ /CPO/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቢድ ቦንድ ማሠራት አለባቸው።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ዲ/ኮ/ኦ/ሜ-001/2012 ዓ.ም- የሚል ምልክት በማድረግ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናልና ኮፒ በመፃፍ እስከ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት 2ኛው ፎቅ ያለ አዳራሽ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፤
7.ዲስትሪክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Backs