- ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን: 13/6/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ጥዋቱ 3:30
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ጥዋቱ 4:30
ስፔር /መለዋወጫ /፣ ጎማና ባትሪ - ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያ)
- ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣
- የማሽን (መሳሪያ) ኪራይ፣
- ቋሚ ንብረት ኣዘርና ኤሌክትሪካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል፡፡
በተጫራቾች አግባብነት ያለው ንግድ ፍቃደ፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቲን ምዝገባ ማስረጃ፣ የእቃው ኣቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታ ማስከበርያ ተሰርዝር በጨረታሰነድ ላይ የተገለፀውን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 100.00 እና 150.00 በመክፈል ከኢንተርፕራይዙ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራሂደት መወሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ወይም በፖሳቁ. 14 መላክ ይቻላል፡፡
- በጨረታው አሸናሪ የሆነው ተወዳዳሪ ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት የብር ቀርበው ውል ማሰር አለባቸው።
- በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ በዚህ ጨረታ መመሪያ የተዘረዘሩትን ለማሟላት ፍቃደኛ ካልሆነ ያስያዘው የጨረታ ማስከበርያ ተወርሶ ከጨረታው ይሰረዛል።
- ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆን ወደሚቀጥለው ቀን ይሸጋገራል።
- በጨረታው አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙ መረጣል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-
በስልክ ቁጥር 03 44-4167 27/091473 44 74 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ
መቐለ
ድሕሪት