በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን
  • Posted Date: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ሰኞ መስከረም 26, 2012 10:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ሰኞ መስከረም 26, 2012 10:02 Afternoon
  • Printing & Publishing Service/
  • Print
  • Pdf

1 ተወዳዲሪዎች የማወዳደርያ ፕሮፎርማችሁን ከ 23/01/2012 እስከ 26/01/2012 ዓ/ም ባለዉ ግዜ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማቅረብ የሚችሉ

2 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን ሰርትፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ለቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ

Backs
Tender Category