በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 26, 2012 10:02 ከሰአት
  • ናይ ሕትመት ስራሕቲ/
  • Print
  • Pdf

1 ተወዳዲሪዎች የማወዳደርያ ፕሮፎርማችሁን ከ 23/01/2012 እስከ 26/01/2012 ዓ/ም ባለዉ ግዜ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማቅረብ የሚችሉ

2 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን ሰርትፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ለቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ

መመለስ
የጨረታ ምድብ