https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/8762
በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን
  • የተለቀቀበት ቀን: ሶኒ መስከረም 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 26, 2012 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:00
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 26, 2012 10:02 ከሰአት
  • ምድብ: ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

1 ተወዳዲሪዎች የማወዳደርያ ፕሮፎርማችሁን ከ 23/01/2012 እስከ 26/01/2012 ዓ/ም ባለዉ ግዜ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማቅረብ የሚችሉ

2 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን ሰርትፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ለቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ