1 ተጫራቾች በዘርፉ GC ወይም BC ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸዉ፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡፡
2 ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን ኣለባቸው፡፡
3 ተጫራች በዘርፉ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ከውለተታ እና የ ክፍያ ሰርቲፊኬት የተገናዘበ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡፡
4 ተጫራች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቮልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 23/09/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ/ም የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5 ጨረታዉ 29/09/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
6 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመግዛት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መዉሰድ ይችላሉ፡፡
7 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ስቁ 0911-768902/0913-151440 /0914-402413
Backs