መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፌራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ያገለገሉ የኬብል መጠቅለያ ጣዉላ ፣ ቁርጭራጭ እንጨት ፣ ቁርጭራጭ የኣርማታ ብረት ፣ ቅርጭራቅጭ ቆርቆሮ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • Posted Date: ቀዳም ጥሪ 30, 2012 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ሰሉስ የካቲት 3, 2012 04:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:500.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:50.00
  • Bid Opening Date: ሰሉስ የካቲት 3, 2012 04:30 Morning
  • Other Sale/ Used Items Sale/
  • Print
  • Pdf

1 የጨረታ ሰነድ 50 ብር ከፍለዉ ከፕሮጀክቱ መዉሰድ የሚችሉ

2የጨረታ ማስከበርያ የሚሆን በጥሬ ገንዘብ ብር 500.000 ማስያዝ የሚችሉ

3 ጨረታዉ ከዛሬ 28/05/2012እስከ 03/06/2012ዓ/ም ድረስ የሚቆይ ስሆን ጨረታዉ የሚዘጋበት 03/06/2012ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን የሚከፈተዉ በዚ ዕለት 4፡30 ይሆናል

4 ኣሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በ2 ቀናት ዉስጥ ማንሳት የሚችል

5 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ከገኝ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በምሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራርያ 09 11 97 42 28

Backs
Tender Category