የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነብርሃን፣ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፣ ጣርማበር ሞላሌ፣ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

.

የማሽኑ ዓይነት

የማሽኑ አቅም (Engine power)

ሞዴል/ስሪት

ብዛት

ማብራሪያ

1

ዶዘር

300-350HP

ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

27

የመከላከያ ኮንስ/ኢንተርፕራይዝ ከገልባጭ ውጭ ላሉት ለሁሉም ማሽኖች የነዳጅ ፣ ወጪ ይሸፍናል

2

ግሬደር

140-200HP ሪፐር ያለው

ካት፤ ሳኒ፤ ቮልቮ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

32

3

ስሙዝ ሲንግል ድራም ሮለር (ባለአንድ)

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

34

4

ሺፕፋት ሮለር

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

1

5

ኤክስካቫተር በአካፋ

ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250HP

ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

38

6

ኤክስካቫተር በድንጋይ መስበሪያ

ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250FP፥

ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

6

7

የውሃ ቦቴ

ከ13,000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው)

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

68

8

የድንጋይ መሰርሰሪያ (ድሪሊንግ-ሪግ/ለካባ ስራ) (wagon Drill)

እስከ 6 ሜትር መቆፈር የሚችል

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

5

9

ሎደር

150-250HP

ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

20

10

ገልባጭ መኪኖች

ለድንጋይ ለአፈር ገረጋንቲ ጠጠርና ቤዝኮርስ ማመላለሻ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

222

11

የነዳጅ ቦቴ (Fuel truck)

17,000 ሊትር እና በላይ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

5

ሆነም።

  1. 1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. 2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ በድርጅታችን ትክክለኛ ስም (Defence Construction Enterprise) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ “ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንት (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርበታል::
  3. 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል::
  4. 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥር 14/2012 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  5. 5. ጨረታው ጥር 14/2012 . ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 815 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
  6. 6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ info@dce-et.com

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

.. 3414

ፋክስ .0114-40-04-7/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

Backs
Tender Category