https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/10025
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነብርሃን፣ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፣ ጣርማበር ሞላሌ፣ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታሕሳስ 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥሪ 14, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥሪ 14, 2012 08:15 ከሰአት
  • ምድብ: መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ተ.ቁ

የማሽኑዓይነት

የማሽኑ አቅም (Engine power)

ሞዴል/ስሪት

ብዛት

ማብራሪያ

1

ዶዘር

300-350HP

ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

27

የመከላከያ ኮንስ/ኢንተርፕራይዝ ከገልባጭ ውጭ ላሉት ለሁሉም ማሽኖች የነዳጅ ፣ ወጪ ይሸፍናል

2

ግሬደር

140-200HP ሪፐር ያለው

ካት፤ ሳኒ፤ ቮልቮ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

32

3

ስሙዝ ሲንግል ድራም ሮለር (ባለአንድ)

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

34

4

ሺፕፋት ሮለር

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

1

5

ኤክስካቫተር በአካፋ

ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250HP

ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

38

6

ኤክስካቫተር በድንጋይ መስበሪያ

ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250FP፥

ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

6

7

የውሃ ቦቴ

ከ13,000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው)

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

68

8

የድንጋይ መሰርሰሪያ (ድሪሊንግ-ሪግ/ለካባ ስራ) (wagon Drill)

እስከ 6 ሜትር መቆፈር የሚችል

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

5

9

ሎደር

150-250HP

ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

20

10

ገልባጭ መኪኖች

ለድንጋይ ለአፈር ገረጋንቲ ጠጠርና ቤዝኮርስ ማመላለሻ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

222

11

የነዳጅ ቦቴ (Fuel truck)

17,000 ሊትር እና በላይ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

5

ስለሆነም።

  1. 1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. 2. ተጫራቾች ለጨረታማስከበሪያብር 50,000.00 /ሃምሳሺህ/ በድርጅታችንትክክለኛስም (Defence Construction Enterprise) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ “ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንት (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርበታል::
  3. 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስብር 200.00 (ሁለትመቶብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል::
  4. 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥር 14/2012 ዓ.ምከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  5. 5. ጨረታው ጥር 14/2012 ዓ.ምከቀኑ 8፡00 ሰዓትላይተዘግቶ 8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
  6. 6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝ

የቀጥታስልክቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ [email protected]

የድህረገፅአድራሻwww.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414

ፋክስቁ.0114-40-04-7/0114-42-07-46

ወሎሰፈርየቀድሞውኖሬላግቢ