Closed
ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ሞዴል ትራክተሮችና ማረሻዎች የመለዋወጫ ዕቃዎችን እንዲሁም የጋራዥና ኤሌክትሪካል አላቂ ዕቃዎችን፣ የጋራዥ መሳሪያዎችና መፍቻዎችን፣ ስታንዳርድ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Closing Date 15ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
Bid Opening Date15ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Locationመቐለ
Bid Bond0.00
Bid Document Price150.00
Posted Date