ተክለብርሃን እምባዮ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ ማህበር የትግራይ ስታድዮም ፕሮጀክት የኣጥር ስራዎች መጀመር በዝግጅት ላይ መሆናችንን ይታወቃል ሆኖም ድርጅታችን የግንብ ጥርብ ስራ ኣጫርቶ ማሳራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ታሕሳስ 4, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታሕሳስ 9, 2012 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ታሕሳስ 10, 2012 05:00 ጥዋት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

1 የ 2012 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ

2 ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3 ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ

4 ስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል

5 ይህ የጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት በትግራይ ቢሮች ለተከታታይ ለ5 የስራ ቀናት ማስገባት ኣለበት ጨረታዉ በ 09/04/2012 ተዘግቶ 10/04/2012 በ 5፡00 ሰኣት ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 09 46 88 91 22

መመለስ
የጨረታ ምድብ