1 የ 2012 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ
2 ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3 ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ
4 ስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
5 ይህ የጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት በትግራይ ቢሮች ለተከታታይ ለ5 የስራ ቀናት ማስገባት ኣለበት ጨረታዉ በ 09/04/2012 ተዘግቶ 10/04/2012 በ 5፡00 ሰኣት ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ 09 46 88 91 22