መቐለ ዩኒቨርሲቲ የኮንስትራክሽን ሥራዎች አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
79 ዓመት ቁጥር 072 ህዳር 12/2012 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኮንስትራክሽን ሥራዎች፡፡
መለያ | የጨረታው አይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ብር | ደረጃ |
Lot 6 | MUBRP-146(Adihaki Campus student dormitories Renovation works) | 300,000.00 | ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ |
Lot 7 | MUBRP-147 Renovation and Maintenance works at Main and kalamino Campuses of Mekele University) | 400,000.00 | ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ |
የጨረታ መክፈቻው ቀን ከ ታህሳስ 2/2012 ዓ.ም ወደ ታህሳስ 15/2012 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን
የመክፈቻው ሰዓት ከጠዋቱ 3:30 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4:00 የሚከፈት መሆኑን
እናሳውቃለን፡፡
የመቐሌ ዩኒቨርሲቲ
መመለስ