በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - መቐለ ለ 2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል። 
  2. የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርቲፍኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት የተመዘገበ። 
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የተመዘገበና የምዝገባ ሰርቲፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል። ለጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ)  
    • ለፈርኒቸር ዕቃዎች ------ ብር 60,000.00 ሎት አንድ 
    • ለኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡- ብር 40,000.00 ሎት ሁለት 
    • ለፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች -------- ብር 50,000.00 ሎት ሦስት በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል።
  5. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል። 
  6. ማንኛውም ተጫራቾች ለአንድ ሎት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ። 
  7. ማንኛውም ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢተዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - መቐለ ዋና ግቢ ቢሮ ቁጥር 219 መውሰድ ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። 
  9. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀንና ወር ጀምሮ በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። በ 22ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል። 
  10. ጨረታውን አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ቢድ ቦንድ አይመለስለትም። ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 034 441 2807 /034 441 9039 ደውሎ ማነጋገር የሚቻል መሆኑ በማሳሰብ ጭምር ነው። 

የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s