በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ መመገቢያ እና ማብሰያ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ዕቃዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም መጋቢት 21, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: 2019-04-13 08:00
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተጠቀሰም
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf
  • · ያገለገሉ መመገቢያ እና ማብሰያ፣
  • · የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና
  • · የቢሮ ዕቃዎችን

 1 በመሆኑም የንግድ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ሁሉም ከመጋቢት 20 ቀን2011 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 05 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ ብር/ በመክፈል ሰነዱን በሰ/ዕዝ ጠቅ/መምሪያ በቢሮ ቁጥር-ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ በመቅረብ የፋይናንስ ክፍያ ክፍል በመግዛት እንዲጫረቱ ይጋብዛል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ