በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ መመገቢያ እና ማብሰያ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ዕቃዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል
  • · ያገለገሉ መመገቢያ እና ማብሰያ፣
  • · የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና
  • · የቢሮ ዕቃዎችን

 1 በመሆኑም የንግድ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ሁሉም ከመጋቢት 20 ቀን2011 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 05 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ ብር/ በመክፈል ሰነዱን በሰ/ዕዝ ጠቅ/መምሪያ በቢሮ ቁጥር-ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ በመቅረብ የፋይናንስ ክፍያ ክፍል በመግዛት እንዲጫረቱ ይጋብዛል።

ድሕሪት
ጨረታ መደብ