የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የቪዲዩ ኮንፈረንስ ሩም : የጣራ ስራ : የቀለም ቅብ እንዲሁም የኤሌክትሪክ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 13, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 21, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ኮንስትራክሽን/
  • Print
  • Pdf

ኣሰቸኮይ ጨረታ

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የቪዲዩ ኮንፈረንስ ሩም : የጣራ ስራ : የቀለም ቅብ እንዲሁም የኤሌክትሪክ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ተጫራቾች የሚገባቸዉ መስፈርቶች

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ 2006 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃደ ማቅረብ አለባቸዉ::

  2. በቡይልዲንግ ኮንስትራክሽን ደረጃ 9 በላይ መሆን ይጠበቅባችዋል

  3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ብር 2000 ማስያዝ አለባቸዉ::

  4. ተጫራቾች ከጥር 12 ቀን 2007 ዓ/ም ሎጂስቲክስ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በምምጣት የማይመለስ ብር ሃምሳ /50/ በመክፈል ለሽያጭ የተዘጋጀዉን በዋናዉ ዕቃ ግምጃ ቤት ግቢ ዉስጥ እና ሰሜን ዕዝ በሚገኘዉ ኢትዩ ቴሌኮም ግቢ ለጨረታ የተገጋጁ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ እና እንጨት በአካል በቦታዉ ድረስ በመምጣት በስራ ሰዓት ማየት ይኖርባቸዋል::

  5. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት ቀን ጠቅላላ ዋጋ በማስመጣት በስመ በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻዉን በመግለፅ ሎጂስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መቤቱ ባዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ከ ጥር 12 ቀን 2007 ዓ/ም ጥር 21 ቀን 2007 ዓ/ም ከቀኑ 11: 00 ድረስ ማሰገባት ይኖርባዋል ከዚህ በሃላ የሚቀርብ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት የለዉም::

  6. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጥር 22 ቀን 2007 ዓ/ም ጥዋት 3:00 በሰሜነ ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 5 ፎቅ በሚገኘዉ የስብስባ አደራሽ ይከፈታል::

  7. አሸናፊዉ ከተገለፀ በሃላ ሰራዉን በ10 ቀናት ዉስጥ መጀመር ይጠበቅበታል::

  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

  9. አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::

  10. በመጨረሻም አሸናፊ የሚሆነዉ ተጫራች አሸናፊ ተጫራች ከተገለፀ በሃላ ስራዉን በ 10 ቀናተ ዉስጥ መጀመር ይጠበቅበታል ::


 


 

መመለስ
የጨረታ ምድብ