በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ መቀለ ከተማ የመለስ ዜናዊ አማራር አካዳሚ ፕሮጀክት 4ኛ ፌዝ ግንባታ ለማካሄድ ደረጃ BC/GC 3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 19, 2009 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 16, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:500.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 16, 2009 06:00 ከሰአት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

ቢዚህም መሰረት ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት አለባቸዉ

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፍኬት የቫት ምዝገባ ወረቀት የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለራሽን የቲን ምዝገባ ወረቀት

ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ(ጨረታዉ የወጣበት ቀን ጥቅምት 17 2009 ዓም) ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት የማይመለስ 500 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ

0344408775 ይደዉሉ ወይም በአካል የምጡ

መመለስ
የጨረታ ምድብ