ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ሃ.የተ.የግ ማህበር የተለያየ መጠን ያለቸዉ ያገለገሉ ባህር ዛፎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም መጋቢት 12, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ መጋቢት 18, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50,000
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ መጋቢት 18, 2012 08:30 ከሰአት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉ የጨረታ ሰነድ በመቐለ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለጊት በሚገኘዉ ፋብሪካችን የማይመለስ 50 ብረ በመክፈ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ  

2 ተጫራቾች ሰነዱን ሲገዙ ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ ባህር ዛፎች መቐለ ላጪ ኣከባቢ በሚገኘዉ ድርጅታች በኣካል ቀርበዉ መመልከት ይችላሉ

3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ብር 50000.00 በድርጅታችን ስም በተዘጋጀ ስፒኦ  በጨረታዉ መክፈቻ ቀን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ በፖስታ ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

4 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመቀለ ላጪ ሱር ኮንሰትራክሽን ፊት ለፊት በሚገኽዉ ድርጅታችን በ 18/07/2012ዓ/ም ከቀኑ በ 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 8፡30 ይከፈታል

5 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጥ ከገኝ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 444 40 32 18/03 42 41 00 06

መመለስ
የጨረታ ምድብ