1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉ የጨረታ ሰነድ በመቐለ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለጊት በሚገኘዉ ፋብሪካችን የማይመለስ 50 ብረ በመክፈ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
2 ተጫራቾች ሰነዱን ሲገዙ ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ ባህር ዛፎች መቐለ ላጪ ኣከባቢ በሚገኘዉ ድርጅታች በኣካል ቀርበዉ መመልከት ይችላሉ
3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ብር 50000.00 በድርጅታችን ስም በተዘጋጀ ስፒኦ በጨረታዉ መክፈቻ ቀን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ በፖስታ ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
4 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመቀለ ላጪ ሱር ኮንሰትራክሽን ፊት ለፊት በሚገኽዉ ድርጅታችን በ 18/07/2012ዓ/ም ከቀኑ በ 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 8፡30 ይከፈታል
5 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጥ ከገኝ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 03 444 40 32 18/03 42 41 00 06
ድሕሪት