ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ፋብሪካ የተጋቡ እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 5, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራ
የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ያገለገሉ የተሽካርካሪና ማሽነሪ ጎማዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ባትሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 13, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራ
የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር በመቀልና በኣከሱም ኤርፖርቶች የተለያዩ ግንበታዎች ለማሰራትናእንዲሁም የተላያዩ ቅርፃ ቅርፅችና ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሆኔታ ለመሸጥ ተጫራቾች ይጋብዛል ህጋዊ ንግድ ፈቃድየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 20, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየቤት/ህንፃ ግንባታ
የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ :ብረትና ኬብሉ የተፈታ ድራም እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 20, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 29, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራ
ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ መ/ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 20, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራ
ፅ/ቤት ለሚያስገነባዉ የስደተኞች መኖሪያ ቤት የሚዉል 3000 ባለ 06 የባህርዛፍ አጠና እና 1000 ባለ 10 የባህርዛፍ አጠና ለስደተኞች የሚዉል እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 7, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:በርሃሌየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየግንባታ ጥሬ እቃዎች