መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፐሮጀክት ያገለገለ ሙሉ ኤጋ፣ ሙሉ ቆርቆሮዎችን ፣ሙሉ ቆርቆሮዎችን በቁጥር (ለኣንድ) በተሰጠ ዋጋ ቁርጥራጭ ኤጋ ደግሞ በክምር (በተሰባሰቡት) ቦታ ላይ አይቶ በጅምላ ኣወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተጫራቸቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው ነገሮችየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 19, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ /የተ/የግል ኩባንያ (ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት ( Scarp materials ) እና (Chips) የመሽን ጥራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ጉና የንግድ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ትግራይ ዋና ፅ/ቤት በመቀሌ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር በ2ኛ ገፅ በዝርዝር ለተገለፁት የጨረታ እቃዎች በጨረታው ተካፋይ እንድትሆኑ በኣክብሮት ይጋብዛል። የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 3, 2011 02:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዳሉል ሙስሊ-ባዶ ኣስፋልት መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብዛት ያው ባዶ የሬንጅ በርሚል፣ ቁመታቸው ከሁለት ሜትር በታች የሆኑ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የኣርማታ ብረቶች እንዲሁም ኣሮጌ የከባድ እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችና ባትሪዎች ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑምየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ንብረትነቱ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሆኑት በበራህሌ እና ሳባ ካምፕ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ ኤሌክትትሪካል ኦቭን ፣ኣልሙኒየም ፓነን፣ሞድፋይድ ሃመር፣ sand cone (dentisy cone) ይፈልጋል ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 26, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ሱር ኮንስትራክሽን ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ከዚህ እቃዎች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 9, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ፕሮጀክትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 11, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በዝግ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 10, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ የሚጠራቀም የተቃጠለ ዘይት በጨረታ በማወዳደር በየዓመቱ ዉል በማሰር ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 12, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 26, 2010 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ከዚ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት (Scrap Materials)እና Chips (የመሸን ጥራቢ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 11, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 18, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ