የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በፋብሪካው አጠገብ የውሃ ጉድጓድ ማፅዳት (Bore Hole Cleaning) ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈለግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል:የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 29, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 14, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየውሃ ስራዎችየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ
... ን፣ከህጋዊ ነጋዴዎች፣የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የቧንቧ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 28, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
ኢማጂን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦርሚያ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ስራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል፤ በመሆኑም ድርጅቱ በትግራይ ክልል በደቡባዊ እና በምስራቃዊ ዞን የውሃ ቁፋሮ ለመስራት ከክልሉ መንግስታዊ በገባው የፕሮጀክት ውል መሰረት፤የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 22, 2011 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ስራዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል (የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሥራት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 26, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ስራዎችየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ
ድርጅታችን የድሪሊግ ማሽን ሰራተኞች ስልጠና የሚሰጥለት ድርጅት በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ግዴታዎች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን::የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ትምህርቲና ትሬይንግየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ