የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማሀበር ከባድ የኣካል ጉዳት ላላቸዉ ኣባልቶች ኣገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሶስት እግር ሞተር ሳይክል( TAG125ZH , TAG125ZH-1) ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ሞተርሳይክል ግዢ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ንፁህ የውሃ መጠጥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 19, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 4, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደበል ጋቢና ፒክ ኣፕ/Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላው ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለኣንድ ቀን የምታከራዩበትን ሂሳብ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መፈርቶች ማሟላት እንዳለባችሁ እናስታውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 12, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮጋዝ ማስተባበሪያ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ወረዳዎች መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በFSR /90 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን በISUZU /50 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን ፣ ከውቅሮ-መቐለ ፣ከውቅሮ- ኣዲስ አበባ፣ እና በ Truck-trailer /400 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን High bed /400 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን ለ/6/ ወራት ውል ኣስሮ ማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምትሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በኣክብሮት ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ቃሊቲ ኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በኣፋር ክልል ኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ መንገድ የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት የፕሮጀክቱ የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ለ15 ሰው በላይ የመያዝ ኣቅም ያለው ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 30, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ሞዴል 75LG1 በመሸጥ ለሰራተኛ የሚሆን ሚኒባስ መግዛት ይፈላጋል፡፡ ሰለዚ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶችየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡየመኪና ግዢያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት መቀሌ ከተማ እየተገነባ ለሚገኘው መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የውስጥ ለውስጥ ስራ ለተቆጣጣሪ መሃንዲስ አገልግሎት የሚውሉ የቤት Auto Mobile እና PIN ካፕ መኪና ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 11, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የትግራይ ከልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 12, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየህትመት አገልግሎቶችሞተርሳይክል ግዢየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደብል ገቢና ፒክ ኣፕ /Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ