የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳዮች ቢሮ ለ 2009 ዓም ለሚካሄዳቸዉ የመላ ለኢትዩጰያ ትምህርት ቤት ስፖርት ዉድድር አገለግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የስፖርት ኣይነት ትጥቆች: ስፖንጅ ፍራሽ : ብርድ ልብስና ትራስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 11, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 25, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ሶስተኛ ግልፅ ጨረታ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ የምግብ ግብኣት አቅርቦት የስፖርት ዕቃዎች የመኪና መለዋወጫ እቃዎች የክችን እቃዎች የፈርኒቸር እቃዎች ደንብ ልብስ አቅርቦት የደረቅ እንጨት አቅርቦት የኤለክትሪክ እቃዎች የጽዳት እቃዎችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 16, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ስሪንቃየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 19, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 1, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም የእንስሳት መድኃኒት የሰዉ ሠራሽ እንስሳት ዕርባታ መገልገያ መሣራያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች : የፈርኒቸር : የቢሮ እቃዎች :ሚዛን :መጋራጃ:ዋንጫየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 13, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየቢሮ ፈርኒቸርየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንብረታ ብረት ሰራዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች ኣገልግሎት የሚዉል ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 8, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 14, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና ልብስ
አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎችና : የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 14, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ