ኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሸ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ሞዴል NPR71፣ 35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ሃራጅካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት በ2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ ማሽላ እና ማሾ (mungbean) እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 26, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ትካልና ዲቢኤል ኢንዳስትሪ ሓ.ዝ.ዉ.ማ ደረጃ Bን : Cን ተረፈ ምህርቲ ( Knitting Rags) ብግምት 250 ኩንታል ብጨረታ አወዳዲሩ ክሽይጥን ምስ ጨረታ ሰዓርቲ ናይ 06 (ሽድሽት) ኣዋርሕ ኩንትራት ከኣስር ይደሊየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 19, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 29, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት በፕሮጀክቱ የሚሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ሃይሉክስ ፒክኣፕ /D4D/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 19, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የውጊያ ድጋፍና የውጊያ ኣገልግሎት ድጋፍ ማሰልጠኛ ማእከል መ/ቤቱ ኣገልግሎት ሲያገለግሉ የነበሩ ዝርዝራቸው በኣባሪው ላይ የተጠቀሱ የተለያዩ ንብረቶች ኣይነቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 12, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ለ3ኛ ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ፒክኣፕ ሞዴል 75LG1 በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶችየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመኪና ሽያጭየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ሃራጅካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ያገለገለ የተቀደደ የነዳጅ በርሜል በቁጥር፣ የተቀደደ የውሃ በርሜል በቁጥር፣ ያገለገሉ ኣሮጌ የሃይወንዳይ መኪና ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ ኣሮጌ የትንሽ መኪና ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ የዳምፐር ጎማ በቁጥር፣ ያገለገለ የኣርማትራ በቁጥር፣ የኳርቲዝ ባልዲ በቁጥር፣ የቀለም ጎማ ባለ 3.5 ሊትር በቁጥር፣ እና ቁርጥራጭ ብረት /ቴንዲኖ/ በኪሎግራም ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 1, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ