የውጊያ ድጋፍና የውጊያ ኣገልግሎት ድጋፍ ማሰልጠኛ ማእከል መ/ቤቱ ኣገልግሎት ሲያገለግሉ የነበሩ ዝርዝራቸው በኣባሪው ላይ የተጠቀሱ የተለያዩ ንብረቶች ኣይነቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 12, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.5%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:30.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ግንቦት 12, 2011 04:30 ጥዋት
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 በኣባሪው ላይ ለተጠቀሱ ንብረቶች በስራው ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችለ የቫት ሰርቲፊኬትና የኣቀራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ያላቸው ድርጅቶች፤

2 ተጫራች በኣባሪው ላይ የተገለፁት ንብረቶች ዝርዝር ኣይነትና ብዛት የጨረታ ሰነድና መመሪያ እንደሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 30 እየከፈሉ ከው/ድ/የው/ኣገ/ድ/ማሰ/ማእከል ፋይናንስ ዴስክ የቢሮ ቁጥር 3 ይህንን ማስታወቂያ ኣየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይቻላል፡፡

3 ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ንብረቶች ከታች በተገለፀው ኣድራሻ መሰረት በስራ ሰዓት ቀናት ከ3፡00 እስከ 10፡00 ሰኣት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ንብረቶች መመልከት ይችላሉ፡፡

4 ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ከጠቅላላ ዋጋ ከ0.5 % የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ተጫራቾች የንብረቱ ዝርዝር በያዘው ሰነድ የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ በሚለው ቅፅ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ 12/09/2011ዓ/ም እስከ 4፡30 ድረስ ከታች በተገለፀው ኣድራሻ ማሰ/ማእከል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ኣለባቸው፡፡ ጨረታው በዚህ ዕለት በ4፡30 ሰኣት ተዘግቶ በ4፡50 ይከፈታል፡፡

6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ኣድራሻ መቀሌ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ/ ኣሪድ ካምፓስ ኣለፍ ብሎ ወደ ኩል በሚወስደው ኣስፋልት መንገድ በስተ ግራ በኩል ያለው የማ/ማእከሉ ህንፃ

ስልክ ቁጥር 0914-007035

መመለስ
የጨረታ ምድብ