በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ የተወረሱ እቃዎች ማለትም አልባሳት፤ ሸቀጣሸቀጦችና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 18, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 9, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅየቤት/ህንፃ ሽያጭካልኦት ዝሽወጡ
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 8, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 19, 2016 03:15 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የሊዝ ማሽን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅካልኦት ዝሽወጡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2016 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 18, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅየቤት/ህንፃ ሽያጭ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የመድን ካሳ ክፍሉ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች • ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት • የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም የስም ማዛወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ፣ግብር፣እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ ለመግዛት የሚፈልግየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 21, 2016 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:አዲስ አባባየጨረታ ምድብ:መኪናና ማሺነሪ ሽያጭያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውን የቲማቲም ማቀናበርያ ፋብሪካ ህንፃ ማሽነሪዎች እና ዕቃዎች እንዲሁም አይሱዙ ተሽከርካሪ ሞዴል NPR71H26 በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 13, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሽያጭካልኦት ዝሽወጡ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 5, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭጨርቃ ጨርቅና ልብስ