የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ጎማ፣ ባትሪዎች እና ከረጢቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመቐለ ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ በየግዜው የሚጠራቀመው የተቃጠለ ዘይት በጨረታ በማወዳደር ኣወዳድሮ የዓመት ውል በማሰር ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጨራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፤የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ባንክ የዳቦ መጋገሪያ ድርጅት ሕንፃ እና ማሽነሪዎች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 5, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ በሊዝ ለኢንቨስትመንት የተሰጠ ቤትና ቦታ የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 27, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ የተለያዩ ዕቃዎች ታሽጎበት የመጣ ጣውላ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
... ግቢን/ እና የጥጥ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ 2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተውን 3000.00 ኩንታል የሚገመት ጥሬ ጥጥ (raw cotton) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 25, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የዋለ ያገለገለ እንጨት መሸጥ ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 10, 2011 03:15 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅካልኦት ዝሽወጡ