ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሾ /መንግቢን/ እና የጥጥ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2010/2011 ዓ/ም ምርት የሆነ  አጠቃለይ መጠኑ 8,000 (ስምንት ሺ)ኩንታል የሚሆን ማሾ /መንግቢን/ እና 10,000 (አስር ሺ) ኩንታል የጥጥ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

2 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው  የተዘጋጀውን ዝርዝር መመሪያ  የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ 20ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 አዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል በአዲስ አበባመስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘው የኩባንያው ግዢና ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ወይም ሑመራ በሚገኘው ዋና ቢሮ ሰነድበመውሰድ መጫረት ይችላሉ።

3 የማሾ/ መንግቢን/ ጨረታውበ  21ተኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጥጥ ፍሬ ደግሞ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር ፡- 011-515-2838 -0911-237245

034-2484676/0914-022334 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ