የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 30, 2011 11:01 ከሰአት
  • ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/ ካልኦት ዝሽወጡ/
  • Print
  • Pdf

1ከሳሽ አቶ ሀጎስ በሪሁ ተከሳሽ አቶ ሙሉ ሐጎስ በመካከላቸው ባለው የአፈፃፀም ክርክር በተከሳሽ ስም የሚታወቅ በመቀሌ ከተማበሰሜን ክፍለ ከተማ ቀበሌ ላጪ ብሎከ 003 የሚገኝ የድርጅት ቤት እና አዋሳኙ በስሜን ጳውሎስ ገ/ሄር በደቡብ ክፍት ቦታበምስራቅ ክፍት ቦታ በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው 3000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ቤት እና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 960,947.07/ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሺ ዘጠኝ መቶ አርባ ሰባት ብር ከሰባት ሳንቲም/ በጨረታ እንዲሸጥ ስለታዘዘ መጫረት የምትፈልጉተጫራቾች ከ30/05/2011 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት እስከ 5:00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ስለሚካሄድ በቦታው ተገኝታችሁእንድትጫረቱ የጨረታ አሸናፊ የሆነ 25% ወዲያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን አውቆ የጨረታው ውጤት ከቀኑ 8:00ሰዓት ላይ እንዲያቀርብ የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመቀሌ የተሰየመው የፍትሐብሔር ችሎት አዟል፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ