ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ሞዴል 75LG1 በመሸጥ ለሰራተኛ የሚሆን ሚኒባስ መግዛት ይፈላጋል፡፡ ሰለዚ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶችየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡየመኪና ግዢያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ድርጅታችን ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚያመርታቸው ምርቶች የተወሰነ የጥራት ጉድለት ያለባቸው ምርቶች ማለትም ላሜራዎች፣ ኤልቲዜድ፣ ኣራት ማእዝን ትቦዎችና ክብ ትቦዎች በ ደረጃ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለገሉ ወረቀት፣ ባትሪዎች፣ ጎማዎች፣ ፒቪሲ እና የእንጨት ምሰሶ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 19, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ከባድና ቀላል ተሽከርከሪዎች፣ ማሽነሪዎችና እቃዎች ባሉበት ለግልፅ ጨርታ ኣቅርቧል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 7, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ጎማ፣ ባትሪዎች እና ከረጢቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመቐለ ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ በየግዜው የሚጠራቀመው የተቃጠለ ዘይት በጨረታ በማወዳደር ኣወዳድሮ የዓመት ውል በማሰር ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጨራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፤የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ባንክ የዳቦ መጋገሪያ ድርጅት ሕንፃ እና ማሽነሪዎች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 5, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ በሊዝ ለኢንቨስትመንት የተሰጠ ቤትና ቦታ የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 27, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ