የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 7, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መጋቢት 7, 2011 08:15 ከሰአት
  • ካልኦት ዝሽወጡ / ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
  • Print
  • Pdf

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች

1 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የታደሰ የ2011 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2 ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በታወቀ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ብር 10,000 ማስያዝ አለበት፤

3 ተጫራቾች ከ 28/06/2011ዓ/ም ጅምሮ ሰራተኛ ማህበር ካሸር ክፍል 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 በመምጣት የማይመለስ ብር /ሃምሳ ኣምስት/ 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከገዙ በኃላ ለሽያጭ የተዘጋጁ ዕቃዎችን አዋሽ የእህል መጋዘን አጠገብ በሚገኘዉ መጋዝን ዉስጥ ለጨረታ የተዘጋጀዉ ዕቃዎችን በኣካል ቦታዉ ድረስ በመሄድ በስራ ሰዓት ማየት ይጠበቅባቸዋል።

4 ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት የጠቅላላ ዋጋ ያለ ቫቱ 15% በማስቀመጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻቸዉ በመግለፅ ሰራተኛ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ያዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን 28/06/2011 ዓ/ም እስከ 7/07/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከዚህ በኃላ የሚቀርበዉ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

5 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 7/07/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 በሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 5 ፎቅ የሚገኘዉ የስብሳባ አዳራሽ ይከፈታል።

6 አሸናፊዉ ተጫራቾች ላሸነፈዉ ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ገቢ ካደረገ በኃላ በአምስት /5/ የስራ ቀናት ዉስጥ ለጨረታ ተለይቶ የተዘጋጁ አሮጌ ጣዉላ : የጣዉላ ሳጥን : ኬብሉ ና ብረቱ የተፈታ ድራም ብቻ በስራ ሰዓት ማንሳት ኣለባቸው። ሆኖም ግን በጊዜ ገደብ ካላነሱ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ስፒኦ ተደርጎ ሪጅኑ የራሱን አማራጭ ይወስዳል።

7 ዕቃዎቹ በሙሉ ካልሆነ በከፊል መጫረት ኣይችሉም።

8 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

9 አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም

ስልክ ቁጥር 0344-413134

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s